“ሙስና የፍትሃዊነት ማነቆ ነው!” አቶ ዳንኤል ደሳለኝ
(ታሕሳስ 1/2018 ዓ.ም) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጽሕፈት ቤት አመራሮችና ሰራተኞች “ትውልድን በስነ-ምግባር ተቋምን በአሰራር” በሚል መሪ ሐሳብ 22ኛውን ዓለም […]
(ታሕሳስ 1/2018 ዓ.ም) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጽሕፈት ቤት አመራሮችና ሰራተኞች “ትውልድን በስነ-ምግባር ተቋምን በአሰራር” በሚል መሪ ሐሳብ 22ኛውን ዓለም […]
የተቀናጀ የግብርና ልማት ሥራ ሕዝብን ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው። ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በምሥራቅ ጎጃም ዞን የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎቹ
(ኅዳር 29/2018 ዓ.ም) 20ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ‘’ዴሞክራሲያዊ መግባባት፣ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት’’ በሚል መሪ መልዕክት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል
(ኅዳር 28/2018 ዓ.ም) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) በሚዲያ እና የተግባቦት ሥራዎች ላይ ከአጋር አካላት ጋር ተወያይቷል። የተቋማት የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊዎች፣
(ኅዳር 28/2018 ዓ.ም) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በምሥራቅ ጎጃም ዞን ከደብረ ወርቅ ከተማ አሥተዳደር እና ከእናርጅ እናውጋ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል።
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ክቡር አረጋ ከበደ በወቅታዊ የሰላም፣ የልማት እና መልካም አስተዳደር ስራዎች ዙሪያ ከባህርዳር ወጣቶች ጋር ዉይይት አካሂደዋል።
(ኅዳር 27/2018 ዓ.ም) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በምሥራቅ ጎጃም ዞን ከመርጡለ ማርያም ከተማ አሥተዳደር እና ከእነብሴ ሣር ምድር ወረዳ ነዋሪዎች ጋር
(ኅዳር 27/2018 ዓ.ም) በወሎና በሸዋ ቀጠና ሲሰጥ የቆየው የጂኦስትቴጂካዊ እና የአመራር አቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቋል። በማጠቃለያ መርኃ ግብሩ የተገኙት የአማራ
አመራሮቹ የአሻጋሪ ልማት የዘላቂ ዕገት ዕቅዱ አተገባበር በቻግኒ ያለበትን ደረጃ በመስክ የተመለከቱ ሲሆን ፤ በዛሬው ዕለትም ከነዋሪው ጋር ምክክር አካሄደዋል።
ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከመርጡለ ማርያም ከተማ አሥተዳደር እና ከእነብሴ ሣር ምድር ወረዳ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው። ውይይቱ “ዘካሪ፣ መካሪ የሀገር