Youth and Sports Department
Youth and Sports
VISION/ራዕይ
በ2017 ሁለንተናዊ ስብዕናው የተገነባ፣ ዴሞክራሲያዊ አመለካከትና መልካም ስነ-ምግባርን የተላበሰ፤ ስራ ወዳድና የተደራጀ ወጣት፤ በስፖርት አካላዊና አእምሮአዊ ብቃቱ የዳበረ ህብረተሰብ ተፈጥሮ ማየት፡፡
MISSION/ተልዕኮ
የወጣቶችን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ምቹ ሁኔታ በመፍጠርና ህዝባዊ መሰረት ያለዉ ስፖርትን በማስፋፋት የዜጐችን አካላዊና አዕምሮአዊ ብቃት በመገንባት የአገራችንን ብልፅግና ማረጋገጥ፣
CORE VALUES/እሴቶች
- ግልፅነት፣ ተጠያቂነት፣ ፍትሀዊነት፣ አሳታፊነትና ውጤታማ አሰራር እንከተላለን፡፡
- ምቹና ሰራተኛው የሚተማመንበት ተመራጭ ተቋም እንፈጥራለን፡፡
- በማያቋርጥ የለውጥ ሂደት ውስጥ የለዉጥ ሀይል እንሆናለን፡፡
- ከኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ድርጊት የጸዳ አገልጋይ እንሆናለን፡፡
- በዕውቀትና ችሎታ መምራትና መስራትን ባህላችን እናደርጋለን፡፡
- ቅንጅታዊ አሰራርን የተቋማችን መገለጫ እናደርጋለን፡፡
- ለድህነት ቅነሳ ትግሉ አጋዥ በመሆን በጽናት እንሰራለን፡፡
- የህዝባችንን እርካታ ለማረጋገጥ ጊዜ ሳይገድበን ተግተን እንሰራለን፡፡