Justice Department
Justice
በ2016 በጀት አመት ሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች የተከበረበት፤ የሕግ የበላይነት የተረጋገጠበት፤ ፍትሕ የሰፈነበት ወረዳ በመፍጠር ለተምሣሌነት የሚበቃ ተቋም ሆኖ ማየት፣
ሕገ-መንግስቱን፣ ሰብዓዊ መብትን እና ሕግን ማክበርና ማስከበር፤ ወንጀል በመከላከልና የወንጀል ህግን በማስከበር የህዝብ፣ የመንግስት እና የግለሰቦችን ሰላምና ደህንነት ማረጋገጥ፤የመንግስትንና የህዝብን ጥቅም ማስጠበቅ፤ የህብረተሰቡን ንቃተ ህግ ማሳደግ፤ ተደራሽ፣ ቀልጣፋ፣ፍትሃዊና ውጤታማ የፍትህ አገልግሎት መስጠት፡፡
CORE VALUES/እሴቶች
- ሰብዓዊ መብትን ማክበር፤
- ተደራሽነትና ውጤታማነት፤
- ቅንጅታዊ አሰራር፤
- ታማኝነት፤ ግልጽነትና ተጠያቂነት፤
- በህዝብና በህግ የበላይነት የጸና እምነት፤
- የህዝብ አገልጋይነት፤
- የህዝብና መንግስት ጥቅሞችን ማስቀደም፤
- የተሟላ እውቀትና ብቃት፤
- አሳታፊነትና በቡድን የመስራት ባህል፤
- ሙያዊ ስነ-ምግባር፤
- ለለውጥ ዝግጁነት፤
- ሙስና እና ብልሹ አሠራርን መፀየፍ፤