Culture and Tourism Department
Culture and Tourism
VISION/ራዕይ
የባህልና ቱሪዝም ዘርፍ ከቀዳሚ የከ/አስ/ ኢኮኖሚ ልማት መሰረቶች አንዱ በማድረግ በ2022 የከ/አስተዳደሩን አመታዊ ምርት 20 በመቶ ሸፍኖ ማየት፡፡
MISSION/ተልዕኮ
በከ/አስ/የሚገኙ ባህላዊና የተፈጥሮ ቅርሶችን በመለየት ፣በማጥናት፣ በመጠበቅ፣በማልማትና በማስተዋወቅ ለከ/አስ/ ህዝብ ኢኮኖሚያዊ፣ማህበራዊ፣ፖለቲካዊና አካባቢያዊ እድገት የላቀ አስተዋጽኦ እንዲኖራቸዉ ማድረግ፡፡
CORE VALUES/እሴቶች
- እንግዳ ተቀባይነት፣
- ብዝሀነትን ማክበር፣
- ለለውጥ እንተጋለን፣
- የላቀ አገልግሎት፣
- አሳታፊነት፣
- ለህብረተሰብ ጥቅም ቅድሚያ እንሰጣለን፣
- ግልጽነት፣
ተጠያቂነት፣