Civil Service Department
Civil Service
VISION/ራዕይ
- ተልዕኮውን በብቃት መፈጸም የሚችል በስነ-ምግባሩ የተመሰገነ ሲቪል ስርቪስ በ2024 ዓ.ም በክልሉ ተገንብቶ ማየት፤
MISSION/ተልዕኮ
- የመንግስት ተቋማትን አደረጃጀትና አሠራር ከወቅታዊ ሁኔታ ጋር በማጣጣም፣የሰው ሃብቱን በማልማትና በማስተዳደር እንዲሁም በቴክኖሎጂ የታገዘ የመረጃ ሥርዓት በመዘርጋት ለዜጎች ፍትሃዊ ፣ ቀልጣፋና ውጤታማ አገልግሎት የሚሰጥ ሲቪል ሰርቪስ መገንባት፤
CORE VALUES/እሴቶች
- ለተገልጋዮች ፍላጎት ቅድሚያ እንሰጣለን፣
- በመርህ ላይ የተመሰረተ አሰራርን እናሰፍናለን፣
- የስራ ፍቅር ፣ ከበሬታና መልካም ስነ-ምግባር መለያችን ነው፣
- ተማሪና አስተማሪ በመሆን ተግባብተን እንሰራለን፣
- በቴክኖሎጂ የታገዘ የመረጃ ሥርዓት እንዘረጋለን፣
- በቅልጥፍናና በውጤታማነት መመዘን መርሃችን ነው፣