Peace and Security Department

Peace and Security

 

VISION/ራዕይ

  • የዜጎችን ሰብዓዊ መብቶች፣ ነፃነቶች፣ የተከበረበት የህግ የበላይነት የሰፈነበት፣ ፈጣን ልማት፣ መልካም አስተዳደርና ማህበራዊ ፍትህ የተረጋገጠበት የከተማ አስተዳደር ፈጥሮ ማየት!!!

MISSION/ተልዕኮ

በከተማአስተዳደሩ ውስጥ ህግና ስርዓትን ማስከበር፣ የህብረተሰቡን ሰላምና ደህንነትና ህገ መንግሰታዊ ሥርዓቱን መጠበቅ፣ በከተማውና በአጎራባች ዞን መካከል የሚነሱ ግጭቶችንና አለመግባባቶችን መፍታትና በከተማው የተሰማሩ የፀጥታ አካላትን አቅም መገንባት፡-

CORE VALUES/እሴቶች

 

Our location



Scroll to Top