Industry and Investment Department
Industry and Investment
VISION/ራዕይ
የከተማውን ኢኮኖሚ በኢንዱሰትሪ ላይ የተመሰረተ ሆኖ ማየት፡፡
MISSION/
- የኢንቨስትመንት አማራጮችን በማስፋትና የዘርፉን ማነቆዎች በመለየት ለመፍትሄ የሚረዱ ተሞክሮዎቸን በመቀመር ምቹ የሆነ የኢንዱስትሪና የኢንቨስትመንት መሰረቱን በማስፋት የኢንቨስትመንት ፍሰቱን ማሳደግ፣
- የከተማውን ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ልማት የሚደገፉ ተቋማትን አቅም በመገንባትና በቴክኖሎጂ በመደገፍ የዘርፉን ፈጣን ልማትና ቀጣይነት ማረጋገጥና የከተማውን ኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር ማፋጠን፣
- የአምራች ኢንዱስትሪዎች ውጤት የሆኑ ገቢ ምርቶችን በሀገር ውስጥ በማምረት መተካት፣
- አምራች ኢንዱስትሪዎችና የግብርና ኢንቨስትመንት የኤክስፖርት ምርትን በማምረት የገበያ ትውውቅ ሥራዎችን በማመቻቸት የውጭ ምንዛሬ ግኝትን ማሳደግ፣
- በኢንቨስትመንት የተሰማሩ ባለሀብቶች ዘመናዊና ተወዳዳሪ የሆነ የአሰራር ስርዓትን ተከትለው የዘርፉን ልማት እንዲያስፋፉ በመደገፍ ሰፊ የስራ እድል በመፍጠር፣ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ፡፡
CORE VALUES/እሴቶችና የአሠራር መርሆዎች
- የላቀ አገልግሎት፣
- የደንበኛ እርካታ፣
- ጥራትና ቅልጥፍና፣
- የስራ ፍቅርና ከበሬታን፤
- አገልጋይነት፣
- ቅንጅታዊ አሰራር
- ዘመናዊነት
- ዝግጁነት