ቋንቋ

የደብረ ታቦር ከተማ ነዋሪዎች የአማረኛ ቋንቋ የአፍ መፍቻ ቋንቋቸዉ ነው፡፡ ይሁን እንጅ በከተማዋ ከሀገር አቀፍ እስከ አለም አቀፍ ያሉ ቋንቋዎችም ተናጋሪዎችም በከተማ እንዳሉ ይታዎቃል፡፡

የሃይማኖት ስብጥር

የከተማው ህዝብ በአብዛኛው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ሲሆን በተጨማሪም ፤ እስልምና፤ አድቬንቲስትና ፕሮቲስታንት እምነት ተከታዮች ይገኛሉ፡፡ 

የህዝብ ብዛት

የ2016 የስነ-ህዝብ ትንቢያ መረጃ እንደሚያመለክተዉ የከተማዉ የህዝብ ብዛት ወ 59233 ሴ 64474 ድ 123707 ነዉ፡፡

 

 

ተ.ቁ

 

 

ክ/ከተሞች

 

 

ቀበሌዎች

የህዝብ ብዛት

1

አጼ ቴዎድሮስ

 

ቀበሌ 04

7109

8723

15832

ቀበሌ 08

ቀበሌ 09

ፀጉር አዲኮ

5481

5757

11238

ድምር

12590

14480

27070

2

 

ፊታውራሪ ገብርየ

ቀበሌ 02

6586

7016

13602

ቀበሌ 05

5696

6757

12453

ቀበሌ 06

6240

5937

12177

ወይብላ ሰላምኮ

6437

7060

13497

ድምር

24959

26770

51729

3

እቴጌ ጣይቱ

ቀበሌ 03

4249

5074

9323

ቀበሌ 01

6595

6987

13582

ቀበሌ 07

ህሩይ አባረጋይ

8168

8221

16389

ደ/ታቦር እየሱስ

2672

2941

5613

ድምር

21684

23223

44907

 

የከተማዋ ጠቅላላ ድምር

 

59233

64474

123707

ማሳሰቢያ፡- የቀበሌ 07፣08 እና 09 የህዝብ ብዛት ያልተገለጸው ምክንያት በማህበራዊ ስታስቲክ ቆጠራ ባለመካሄዱ መሆኑ ይታወቅ፡፡

Scroll to Top