Labor and training Department
Labor and training
VISION/ራዕይ
“ለኢንዱስትሪዉ ልማት አስተማማኝና ሰፊ መሠረት ያለው ልማታዊ ባለሃብትና ተወዳዳሪ ዘርፍ ተፈጥሮ ማየት ነው “
MISSION/ተልዕኮ
የዘርፉ ፈጻሚ አካላትን በማስተባበር የልማት ችግሮችን በመለየትና የሥራ ፈላጊዎችን ዝርዝር ሁኔታ በማጥናት የኘሮጀክት ኘሮፋይሎችን በማዘጋጀትና አዳዲስ የስራ ዘርፎችን በመለየት የድጋፍ ማዕቀፎች እንዲመቻቹ በማድረግ፣በመከታተልና በመደገፍ ሰፊ የስራ ዕድል በመፍጠር የዘርፉን ልማት ቀጣይነት ባለው ሁኔታ ማስፋፋት ነው፡፡
CORE VALUES/እሴቶች
- ተቀናጅቶ በቡድን መስራት ባህላችን ነው፤
- በራስ መተማመን ባህላችን ነው፤
- ለመማማር ዝግጁ ነን፤
- መልካም ሥነ-ምግባር መለያችን ነው፤
- ለደንበኞች አገልጋይ ነን፤
- ለህዝብ ጥቅም በታማኝነት መስራት መለያቸን ነው፤
- ለለዉጥ ሂደቱ ግንባር ቀደም ነን፤
- በጥራትና ተወዳዳሪነት እናምናለን