Urban and Infrastructure Department
Urban and Infrastructure
VISION /ራዕይ/
MISSION /ተልዕኮ/
- መምሪያዉ በስሩ ያሉ 3 ክፍለ ከተሞች ዘመናዊ የመሬት አስተዳደር ስርዓት የተከተሉ፣ በፕላን የሚመሩ፣ መሰረተ ልማት የተስፋፋባቸው፣ ፅዱ፣ ውብ፣ የልማትና የአገልግሎት ማዕከል እንዲሆኑ በማስቻልና የዳበረ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ በመገንባት የዜጎችን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ፤
CORE VALUES / እሴቶች/
- ዘርፉ የተሰጠውን ተግባርና ኃላፊነት በብቃት ለመወጣትና በመምሪያዉ ዘላቂ ልማት ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት ሊያበረክት የሚገባውን አስተዋጽኦ በስራ ሂደቱ አፈጻጸምም ሆነ በፈጻሚዎቹ የስራ ዲሲፕሊን ዙሪያ የዕለት ከዕለት ተግባሩ በሚከተሉት እሴቶችና የአሰራር መርሆዎች ላይ የተመሰረተ ይሆናል፡-
- ህብረተሰቡበተደራጀአግባብየልማትተጠቃሚእንዲሆንጠንክረንእንሰራለን!
- ደንበኛን ለማርካትጠንክረን እንሰራለን!
- የአካባቢ እምቅ ሀብትን ትኩረት ባደረገ ከተማ ልማት ላይ ተግተን እንሰራለን
- የከተማ መሬት በቁጠባና በፕላን ግልፅ በሆነ አሰራር ለልማት እንዲዉል እናደርጋለን፣
- የከተማ ነዋሪውን የመኖሪያ ቤት ተጠቃሚነት እናረጋግጣለን
- ለኑሮናለስራ ምቹ እንዲሆኑ በአካባቢ ልማትና ጥበቃ ላይ ልዩትኩረት ሰጥተን እንሰራለን፣
- ጥራትና ቅልጥፍና መገለጫችንነው!
- ለደንበኞቻችንክብርእንሰጣለን!
- በቡድን አሰራር እናምናለን!
- ለመማማርናለለውጥዝግጁነን!
- ቁጠባባህላችንነው!
- ሙስናንእንፀየፋለን!
- በውጤትእናምናለን!
የስራፍቅር፣ከበሬታናመልካምስነምግባርእናጎለብታለን!