Economic Advisory
Communication
VISION /ራዕይ/
በሁለንተናዊ መረጃ የበለፀገ ሁለገብ ተሳትፎ የሚያደርግ በመሠረታዊ ከተማ አስተዳደራዊ፣ ክልላዊና አገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት የፈጠረ ህዝብ በ2022 ዕውን ሆኖ ማየት፣
MISSION /ተልዕኮ/
በመንግሰት የኮሙዩኒኬሽን ኢንፎርሜሽንና ሚዲያ ዘርፍ መሪ ሚና በመጫወት፣ በህብረተሰቡና በመንግስት መካከል ውጤታማ የመረጃ ልውውጥ በማድረግ በመሰረታዊ ፖሊሲዎች፣ ስትራቴጂዎች፣ እቅዶችና ኘሮግራሞች ዙሪያ የመላውን ህዝብ ግንዛቤ በማዳበር ሁለንተናዊ እድገታችንን ወደ ላቀ ደረጃ በማሸጋገር ለራዕያችን ስኬታማነት የተቀናጀ ርብርብ ማድረግ፣
CORE VALUES / እሴቶች/
በሁለንተናዊ መረጃ የበለፀገ ሁለገብ ተሳትፎ የሚያደርግ በመሠረታዊ ከተማ አስተዳደራዊ፣ ክልላዊና አገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት የፈጠረ ህዝብ በ2022 ዕውን ሆኖ ማየት፣