ከአልማ ዋተርፍሮንት ሆቴል እየተነባ የሚገኘው መንገድ አስፓልት የማንጠፍ ስራ እየተከናወነ ነው
በባሕርዳር ከተማ አስተዳድር ኮሪደር ልማት አካል የሆነው ከአማራ ልማት ማህበር እስከ ዋተርፍሮንት ሆቴል አስፓልት የማንጠፍ ስራ እየተከናወነ ነው። የኮንክሪት አስፓልት […]
በባሕርዳር ከተማ አስተዳድር ኮሪደር ልማት አካል የሆነው ከአማራ ልማት ማህበር እስከ ዋተርፍሮንት ሆቴል አስፓልት የማንጠፍ ስራ እየተከናወነ ነው። የኮንክሪት አስፓልት […]
ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ሰፊ የሪፎርም ማዕቀፍ ነድፎ በመተግበር ላይ ነው። ይህም ሰባት ዋና ዋና አምዶች ያሉት ነው። አምዶቹም፦ 1. የኢንዱስትሪ፣
(ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በምዕራብ ጎጃም ዞን ከቋሪት ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። በአካባቢው የሚንቀሳቀሰው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ዕዝ
(ታሕሳስ 2/2018 ዓ.ም) ለባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር እና ለሰሜን ጎጃም ዞን መሪዎች ”በመደመር መንግሥት እይታ፤ የዘርፎች እምርታ” በሚል መሪ መልዕክት
(ታሕሳስ 02/2018 ዓ.ም) በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋህድ) እና በክልሉ መንግሥት መካከል የተደረሰው ዘላቂ የሰላም ስምምነት በድርጅቱ ሙሉ እውቅና ያለው
(ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በምዕራብ ጎጃም ዞን ከቋሪት ወረዳ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው። በውይይቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ
(ታኅሣሥ 2/2018 ዓ.ም ) የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተቋቋመበትን አዋጅ እና ደንብ ለማስተዋወቅ የፖናል ውይይት እያካሄደ ነው። ከዚህ
ታሕሳስ 2/2018 ዓ.ም) መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ጊዜ ያለፈባቸውን አሠራሮች በማሻሻል፣ የዲጂታል ፈጠራዎችን በመጠቀም እና ባለሙያዎችን በማብቃት፣ ኢንቨስትመንትን ሲያጓትቱ እና
ተቋርጦ የነበረው መደበኛ የመምህራን የስራ ቦታ ዝውውር ሊሠራ መሆኑ ተገለፀ። ባለፉት ዓመታት በክልሉ በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ምክንያት ተቋርጦ የቆየው የመምህራን
(ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም) በውይይቱ ላይ ከከተማዋ ሁሉም ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ ወጣቶች ተገኝተዋል። በመድረኩ በብልፅግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት