በባሕርዳር ከተማ አስተዳድር ኮሪደር ልማት አካል የሆነው ከአማራ ልማት ማህበር እስከ ዋተርፍሮንት ሆቴል አስፓልት የማንጠፍ ስራ እየተከናወነ ነው።
የኮንክሪት አስፓልት መንገድ 8 መቶ ሜትር ርዝመት እና 40 ሜትር የጎን ስፋት ያለው ነው።
መንገዱ ለነዋሪዎች ዘመናዊ እና የተሳለጠ የትራንስፖር አገልግሎት ከመስጠት በተጨማሪ ከተማዋን ከጣና ሀይቅ ጋር የሚያስተሳስር ነው።