“ለጋራ ሰላም በጋራ መቆም ይገባል” አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር)
(ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በምዕራብ ጎጃም ዞን ከደምበጫ ከተማ አሥተዳደር እና ከደምበጫ ዙሪያ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ […]
(ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በምዕራብ ጎጃም ዞን ከደምበጫ ከተማ አሥተዳደር እና ከደምበጫ ዙሪያ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ […]
የወላይታ ህዝብ ጥንታዊ ስልጣኔ መገለጫ፣ የበለፀገ ታሪክ እና ከህዝቡ ማንነት ጋር ስር የሰደደ ትስስር ያለው የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል
(ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በወቅታዊ፣ ክልላዊ እና ሀገራዊ የሰላም እና የልማት ጉዳዮች ላይ በኮምቦልቻ ከተማ ከወጣቶች
(ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በምዕራብ ጎጃም ዞን ከደምበጫ ከተማ አሥተዳደር እና ከደምበጫ ዙሪያ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ
(ታሕሳስ 01/2018 ዓ.ም) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የማኅበረሰቡን የረጅም ጊዜ ጥያቄ የሚመልስ እና በ82 ሚሊዮን ብር በጀት የሚከናወን የትምህርት ቤት
ትውልድን በሥነ ምግባር መገንባትና ተቋምን በግልጽ አሠራር መምራት ሙስናን የመከላከል ቁልፍ ተግባሮቻችን ናቸው። ዛሬ በ22ኛው ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን
(ታህሳስ 1/2018 ዓ.ም) :- 108.26 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የደብረ ብርሃን – ደነባ – ለሚ መገንጠያ እና ጅሁር – ደነባ የአስፋልት
(ታህሳስ 01/2018 ዓ.ም) በመድረኩ ከሁሉም ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ የከተማዋ ወጣቶች ተገኝተዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎች በአካባቢያቸው ዘላቂ ሰላም በሚሰፍንበት ኹኔታ እየመከሩ ነው።
(ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም) በሰሜን ጎንደር ዞን የተለያዩ ወረዳዎች እና ከተማ አሥተዳደሮች ላይ የተከናወኑ የልማት ሥራዎች የክልል እና የመከላከያ ሠራዊት የሥራ
(ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በምዕራብ ጎጃም ዞን ከደምበጫ ከተማ አሥተዳደር እና ከደምበጫ ዙሪያ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው።