Uncategorized
ግባችን የህዝብ እርካታን ማረጋገጥ ነው- ክቡር አረጋ ከበደ
(ሕዳር 6፣ 2018 ዓ.ም) የመጨረሻ ግባችን የህዝብ እርካታን ማረጋገጥ ነው አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ አረጋ ከበደ፤ ምክትል
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት
ደሴ የሠላም የልማትና የአገልግሎት አሰጣጥ ተምሳሌት እየሆነች ነው። በዛሬው ዕለት የአገልግሎት አሰጣጥ ችግርን ለመፍታት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ባስቀመጡት
አስደማሚው የፋሲል ግንብ ግቢ
ፋሲል ግንብ የተሠራው በአጼ ፋሲለደስ ዘመነ መንግስት 1632 ዓ.ም ነው። ለታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ ምልክት ነው። ግቢው 70 ሺህ ስኩዌር ሜትር
ኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር) መልዕክት
ዛሬ ጠዋት በአማራ ክልላዊ መንግሥት ኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን አስተዳደር መቀመጫ በሆነችው ከሚሴ ተገኝቼ ለሕዝቡ መልዕክት አስተላልፌያለሁ። በአማራ ክልል ከጎበኘኋቸው ዞኖች
ከ100 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ በጀት የተገነባው የህዝብ ፋርማሲ ተመረቀ
በደሴ ከተማ አስተዳድር ከ100 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ በጀት የተገነባው የህዝብ ፋርማሲ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ። መድሃኒት ቤቱ በዝቅተኛ ዋጋ
የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ባሕል ኾኖ ሊቀጥል ይገባል።
(ኅዳር 05/2018 ዓ.ም) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ “በጎነት ለጤናችን” በሚል መልዕክት ሲያከናውን የቆየውን የ2017 የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማጠቃለያ እና
በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የሚሠራጩ መድኃኒቶች ባሕር ዳር ከተማ ገቡ።
(ኅዳር 05/2018 ዓ.ም) በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ለሚገኙ ጤና ተቋማት የሚሰራጩ ልዩ ልዩ መድኃኒቶችን የጫኑ 17 ከባድ ተሽከርካሪዎች ባሕር ዳር
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በሐይቅ ከተማ የተገነባውን ትምህርት ቤት መረቁ
(ሕዳር 5/ 2018 ዓ.ም) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በደቡብ ወሎ ዞን ሐይቅ ከተማ በበላይነህ ክንዴ ፋውንዴሽን የተገነባውን ትምህርት ቤት
የባሕር ዳር ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ባለፉት አራት ወራት ከ337 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ተኪ ምርት ለገበያ አቀረበ።
የባሕር ዳር ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ባለፉት አራት ወራት ከ337 ሚሊየን 362 ሺህ ብር በላይ የሚያወጣውን ተኪ ምርት ለገበያ አቀረበ። የልዩ










