Author name: amhara president

amhara president
Uncategorized

ፖሊሳዊ ሥልጠናዎችን ወደ ተግባር በመተርጎም የሀገርን እና የሕዝብን ሰላም ማረጋገጥ ይገባል።

(ጥቅም 19/2018 ዓ.ም) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ያሠለጠናቸውን የመደበኛ እና አድማ መከላከል […]

Uncategorized

ለሀገር እና ለሕዝብ ሰላም ከአንድ ቤት የወጡ ወንድማማቾች

(ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም) ፖሊስ ወይም ወታደር ሲባል ሀገርን መጠበቅ፣ ለሀገር መቆም፣ ራስን ለሀገር መስጠት እንደኾነ የሚታወሰን ብዙዎች ነን። ፖሊስነት የሕዝብ

Uncategorized

የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ያሠለጠናቸውን የመደበኛ እና አድማ መከላከል ፖሊስ አባላት እያስመረቀ ነው።

(ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም) የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ያሠለጠናቸውን የመደበኛ እና አድማ መከላከል ፖሊስ

Uncategorized

“ለሰላም መረጋገጥ ብቃት እና ቁርጠኝነት ያለው የጸጥታ ኃይል ያስፈልጋል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

(ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የክልሉ የፖሊስ አባላት የእውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር

Uncategorized

“እውቅና እና ሽልማቱ ለሁሉም የፖሊስ ሠራዊት የማንቂያ ደወል ነው” ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ (ዶ.ር)

(ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የጸጥታ አባላት የእውቅና መርሐ ግብር እያካሄደ ነው። በመርሐ

Uncategorized

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከጥቅምት 15/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተለያዩ የክልል ተቋማት አመራሮች ሹመት ሰጡ።

ሹመት የተሰጣቸው አመራሮች የአመራር ብቃት፣ የሥራ ልምድ፣ የትምህርት ዝግጅት እና ሥነ ምግባራቸውን መሰረት በማድረግ ነው። በዚህም መሰረት :- 1. አማኑኤል

Uncategorized

“የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ የፖለቲካ ሥርዓታችን ማዘመን ይገባናል” አቶ አደም ፋራህ

(ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም) የአማራ ክልል መንግሥት እና የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት ውይይት በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። በምክትል

Uncategorized

የፖለቲካ ፓርቲዎች ለዘላቂ ሰላም በጋራ መሥራት ይገባቸዋል።

(ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም) የአማራ ክልል መንግሥት እና የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት ውይይት እየተካሄደ ነው። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ

Uncategorized

ባሕርዳር – ጢስ እሳት አስፓልት መንገድ ፕሮጀክት

(ጥቅምት 15፣ 2018) የጢስ ዓባይ ፏፏቴ መዳረሻ የኾነው የባሕርዳር – ጢስ እሳት መንገድ ግንባታ አፈጻጸም ለማሻሻል እየተሠራ ነው። የአስፓልት መንገድ

Uncategorized

ስኬታማው የጣና ፎረም በውቧ የጣና ሐይቅ ዳር ከተማ።

ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔዎችን የሚያስሰው የጣና ፎረም 11ኛ ጉባኤውን ዛሬ በባሕር ዳር በማካሄድ በስኬት አጠናቋል። ውብ ከተማ፣ ስልጡን ማኅበረሰብ እና

Scroll to Top