ሹመት የተሰጣቸው አመራሮች የአመራር ብቃት፣ የሥራ ልምድ፣ የትምህርት ዝግጅት እና ሥነ ምግባራቸውን መሰረት በማድረግ ነው።
በዚህም መሰረት :-
1. አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር) በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የአሥተዳደር ክላስተር አስተባባሪ
2. አቶ ደረጀ ማንደፍሮ ዳመነ፡ የግብርና ቢሮ ኃላፊ
3. አቶ ጥላሁን ወርቅነህ ተክሌ፡ የትምህርት ቢሮ ኃላፊ
4. አቶ አታላይ ጥላሁን፡ የገንዘብ ቢሮ ኃላፊ
5. ዳኝነት ፈንታ መኮነን (ዶ.ር)፡ የውኃና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ
6. ጋሻው ሙጨ (ዶ.ር)፡ እንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ
7. ሞላ መልካሙ (ዶ.ር)፡ የከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ
8. መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር)፡ የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ
9. አቶ ዓባይ መንግስቴ፡ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ
10. አቶ አሰፋ ሲሳይ ተሾመ፡ የኮንስትራክሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር
11. ማተቤ ታፈረ (ዶ.ር)፡ የአማራ ስቴት ዩኒቨርስቲ ፕረዝዳንት
12. አቶ እሱባለው መሰለ ፀጋየ፡ የአማራ ስቴት ዩኒቨርስቲ ምክትል ፕረዚዳንት
13. አቶ እርዚቅ ኢሳ፡ በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የርእሰ መስተዳደር ሕዝብ ግንኙነት አማካሪ
14. አቶ ይትባረክ አወቀ፡ በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የርእሰ መስተዳደር ልዩ አማካሪ
15. ዘላለም ልጃለም (ዶ.ር)፡ በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የርእሰ መስተዳደሩ ጸጥታ ጉዳዮች አማካሪ
16. ፈንታየ ጥበቡ (ዶ.ር)፡ በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የርዕሰ መስተዳደሩ የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ
17. ወልደትንሳኤ መኮነን ፈለቀ (ዶ.ር)፡ በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የአብክመ ውኃና ኢነርጂ ቢሮ አማካሪ
18. ሰይድ እሸቴ (ዶ.ር)፡ በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የመሬት ቢሮ አማካሪ
19. አቶ አብይ አበባው ተስፋሁን፡ በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የርዕሰ መስተዳደሩ ስትራቴጂክ ዘርፍ አማካሪ
20. ምትኩ አለማየሁ (ዶ.ር)፡ የፕላን ኢኒስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር
21. አቶ ወርቁ ያየህ፡ የኅብረተሰብ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ኃላፊ
22. አቶ አዲስ በየነ፡ የባሕል፣ ኪነ ጥበብና ዝክረ ታሪክ ጽ/ቤት ኃላፊ
23. አቶ አየልኝ መሳፍንት፡ የግብርና ቢሮ መስኖ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
24. ወ/ሮ መሰሉ ብርሃኑ ካሳው፡ የግብርና ቢሮ ተፈጥሮ ሀብት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
25. ወ/ሮ እታገኝ አደመ ገላው፡ የግብርና ቢሮ ምግብ ዋስትና ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
26. አቶ ዘውዱ ማለደ፡ የመንገድ፣ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
27. አቶ ጋሻው ተቀባ፡ የባሕል፣ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ የስፖርት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
28. አቶ ዘላለም አረጋ ፡ የሴቶች ህጻናትና ወጣቶች ቢሮ ወጣት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
29. አቶ ነጋ ይስማው፡ እንስሳትና ዓሳ ሀብት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
30. ለዓለም ጥላሁን (ዶ.ር) ፡ የፕላንና ልማት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
31. ወ/ሮ ስመኝ ዋሴ፡ የሥራና ክህሎት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
32. አቶ ጋሻው እሸቱ፡ በምክትል ቢሮ ኃላፊ ደረጃ የርዕሰ መስተዳደሩ ሕዝብ ግንኙነት ረዳት አማካሪ
33. ተስፋሁን ተናኘ ፈሩህ (ዶ.ር)፡ የፕላን ኢኒስቲትዩት ምክትል ዳይሬክተር
34. አቶ ገ/ማርያም ይርጋ፡ የባሕል፣ ኪነ ጥበብ እና ዝክረ ታሪክ ጽ/ቤት ምክትል ኃላፊ
35. ወ/ሮ የሺ ካሴ፡ የባህል፣ ኪነ ጥበብና ዝክረ ታሪክ ጽ/ቤት ምክትል ኃላፊ በመሆኑ ሹመት ተሰጥተዋል ።

