የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ያሠለጠናቸውን የመደበኛ እና አድማ መከላከል ፖሊስ አባላት እያስመረቀ ነው።

(ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም) የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ያሠለጠናቸውን የመደበኛ እና አድማ መከላከል ፖሊስ ምልምል ሠልጣኞችን እያስመረቀ ነው።

በምርቃት ሥነ ሥርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ዋና ዳይሬክተር ምክትል ኮሚሽነር አበበ ደለለ፣ የብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል መኮንን መንግሥቴ እና ሌሎችም ወታደራዊ መኮንኖች ተገኝተዋል ሲል የዘገበው አሚኮ ነው።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top