ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የህንድ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲን ዛሬ በብሔራዊ ቤተመንግሥት በተሰናዳ ይፋዊ የአቀባበል ሥነ ሥርዓት እና በቤተ መንግሥት ጉብኝት መርሃ ግብር ተቀብለዋል።

ሁለቱ መሪዎች ውይይት ካደረጉ በኋላም ሁለቱን ልዑካን ቡድኖች ያካተተ የሁለትዮሽ ውይይት ተካሂዷል።

ውይይቶቹ በሁለቱ ሀገራት መካከል በንግድ እና ኢንቬስትመንት፣ በዲጂታይዜሽን እና ቱሪዝም ያለውን ትብብር በማጠናከር ላይ ያተኮረ ሲሆን ይኽም የሀገራቱን የወል ቅድሚያ ጉዳዮች ያሳየ ነበር።

ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top