የሰላም ጥሪውን የተቀበሉ ታጣቂዎች

የሰላም ጥሪውን ተከትሎ በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ታጣቂዎች እየገቡ ነው።

በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦ ከምከም ወረዳ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው እየገቡ ነው።

የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው የገቡ ታጣቂዎችን የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ጥላሁን ደጀኔ እና የ74ኛ ክፍለጦር አዛዥ ኮለኔል አሸናፊ ተቀብለዋል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top