በተሳሳተ መንገድ ትጥቅ ይዘው ጫካ ገብተው የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም ጥሪውን እየተቀበሉ ነው።
በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦ ከምከም ወረዳ ታጥቀው ጫካ ሲንቀሳቀሱ የቆዩ ታጣቂዎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው እየገቡ ነው።
በወረዳው ከህዳር ወር ጀምሮ አስከሁን 130 የታጠቁ ሃይሎች የመንግሥትን የሰላም ተቀብለው ገብተዋል።
የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ለገቡ ታጣቂዎች በቀጣይ ወደ ስልጠና የሚገቡ ይሆናል።

