የእድገትና ብልፅግና መሠረት

ግብርና የእድገትና ብልጽግናችን መሠረት ነው። የምግብ ሉአላዊነታችን ሁነኛ ማረጋገጫም ነው።

የግብርናን ዘርፍ ማዘመንና ምርታማነቱ ማሳደግ ያስፈልጋል። መንግሥት ግብርናውን በማዘመን ምርታማነት ለማሳደግ በልዩ ትኩረት እየሰራ ነው።

ይህ በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ወረኢሉ ወረዳ በክላስተር እየለማ የሚገኝ የሰንዴ ሰብል ነው። በግብርናው ዘርፍ ያለው እምቅ ጸጋ ወደሚጨበት ተስፋ እየተቀየረ ነው።

ባለፉት ዓመታት በዘርፉ በእቅድ ተይዘው በተሰሩ ስራዎች የሕዝብን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ አበረታች ውጤቶች ማስመዝገብ ተችሏል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top