የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት

የአብሮነት ተምሳሌት፣ የታሪክ እና የጥበብ አምባዋ ደሴ ከተማ ገብተናል፡፡

በወሎ ኮምቦልቻ አውሮፕላን ማረፊያ ደማቅ አቀባበል ላደረጉልን ለደሴ ከተማ ከንቲባ፣ ለከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች፣ ለሀገር ሽማግሌዎች እና ለከተማው ሕዝብ ላቅ ያለ ምስጋና አቀርባለሁ፡፡

በቆይታችን በከተማዋ እየተከናወኑ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ስራዎችን የስራ ሂደት የምንመለከት ይሆናል፡፡

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top