የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አሥፈጻሚ ኮሚቴ እየተወያየ ነው።

(ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም) የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አሥፈጻሚ ኮሚቴ በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች እና በልዩ ልዩ የፓርቲ አጀንዳዎች ዙሪያ መወያየት ጀምሯል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ጠዋት በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች እና በልዩ ልዩ የፓርቲ አጀንዳዎች ላይ ለመወያየት፣ ሥብሠባ ጀምረናል ብለዋል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top