“እነሱ ያወራሉ እኛ እንከናወናለን!” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)

“ተግተን ጀምረን እንድንጨርስ ተግተው የሚተቹ፤ ተግተው የሚዋሹ ደግሞ ያስፈልጋሉ።

እነሱ ይዋሻሉ እኛ እንሰራለን፤ እነሱ ያወራሉ እኛ እንከናወናለን፤በስራወቻችን ሁሉ ኢትዮጵያን ከፍ እናደርጋለን።

በስራወቻችን ሁሉ ብልፅግናን እናረጋግጣለን ይህ እስኪሆን ድረስ አንተኛም!!”

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top