“እነሱ ያወራሉ እኛ እንከናወናለን!” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)By amhara president / October 3, 2025 “ተግተን ጀምረን እንድንጨርስ ተግተው የሚተቹ፤ ተግተው የሚዋሹ ደግሞ ያስፈልጋሉ። እነሱ ይዋሻሉ እኛ እንሰራለን፤ እነሱ ያወራሉ እኛ እንከናወናለን፤በስራወቻችን ሁሉ ኢትዮጵያን ከፍ እናደርጋለን። በስራወቻችን ሁሉ ብልፅግናን እናረጋግጣለን ይህ እስኪሆን ድረስ አንተኛም!!”