ዜና ሹመት
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳደር ክቡር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ ለተለያዩ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጥተዋል።
በዚህ መሠረት፦
❶ ወ/ሮ ሰላማዊ አለማየሁ በቀለ=>የአብክመ ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት ኃላፊ፣
❷ አቶ ቀለሙ ሙለነህ አምሩ=>የአብክመ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ዋና ስራ አስኪያጅ፣
❸ አቶ ዘውዱ ማለደ በላይ=>የአብክመ ትራንስፖርትና ሎጂስቲክ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር፣
❹ ዲ/ን ተስፋው ባታብል ቢታው=>የአብክመ የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ኮሚሽነር፣
❺ ወ/ሮ ንጹሕ ሽፈራው ቸኮል=>የአብክመ ሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ምክትል ኃላፊ፣
❻ አቶ ወርቁ ያየህ ጨቅሌ=>የአብክመ ትራንስፖርትና ሎጂስቲክ ባለስልጣን ምክትል ዳይሬክተር፣
❼ አቶ ማግኘት መልካሙ ሐበሻ=>የአብክመ መሬት ቢሮ ምክትል ኃላፊ፣
❽ ዶ/ር ዘውዱ ሙጨ አምባው=>የአብክመ ፕላንና ልማት ቢሮ ምክትል ኃላፊ፣
❾ አቶ ሰለይማን እሸቱ ባሻ=>የአብክመ ከተማና መሠረት ልማት ቢሮ ምክትል ኃላፊ፣
❿ ዶ/ር አየለ አናውጤ ገሰሰ=>የአብክመ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ምክትል ኃላፊ፣
⓫ ወ/ሮ የለምሽዋ በቀለ ወልዴ=>የአብክመ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ፣
⓬ አቶ ጌትነት አማረ ገ/ህይወት=>በምክትል ቢሮ ኃላፊ ደረጃ የአብክመ ህብረት ስራ ማስፋፊያ ባለስልጣን ኃላፊ፣
⓭ አቶ ታደሰ ይርዳው ሞላ=>የአብክመ መንገድ ቢሮ ምክትል ኃላፊ፣
⓮ ዶ/ር ተስፋዬ ተገኘ ፈሩህ=> በመምሪያ ኃላፊ ደረጃ የአብክመ ፕላን ኢኒስቲትዩት ባሕርዳር ቅርጫፍ አስተባባሪ፣
⓯ ወ/ሮ ኢሌኒ አባይ ጀምበሬ=>የአብክመ ሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ አማካሪ፣
⓰ አቶ ስማቸው ደምለው ከበደ=>የአብክመ የወጣቶች ጉዳይ ረዳት አማካሪ ሁነው እንዲሰሩ ሹመት ሰጥተዋል።