የአገዉ ፈረስ ባህልን በዩኒስኮ የማይዳሰስ የሰዉ ልጆች ወካይ ባህላዊ ቅርስነት ለማስመዝገብ የተዘጋጀ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነዉ።

የአገዉ ፈረስ ባህልን በዩኒስኮ የማይዳሰስ የሰዉ ልጆች ወካይ ባህላዊ ቅርስነት ለማስመዝገብ የተዘጋጀ የምክክር መድረክ በባህርዳር ከተማ እየተካሄደ ነዉ።

በምክክር መድረኩ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የከተማ ክላስተር አስተባባሪ አህመዲን መሐመድ(ዶ/ር)፣ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ ሙሉነሽ ደሴ(ዶ/ር)፣ የአማራ ክልል ባህል እና ቱሪዝም ስፖርት ቢሮ ሃላፊ አቶ መልካሙ ጸጋዬ፣ የአገዉ ፈረሰኞች ማህበር አባላት ጨምሮ ሌሎች የባለድርሻ እተሳተፉ ይገኛሉ።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top