በአማራ ክልል ምክር ቤት 11ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ቀርበው የፀደቁ አዋጆች

የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 11ኛ መደበኛ ጉባኤውን ከታሕሳስ 16-17/2018 ዓ.ም አካሒዷል

በምክርቤቱ 11ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ቀርበው ከፀደቁ ልዩ ልዩ አዋጆች መካከከል፦

1. የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የፕሮጀክት አሥተዳደር እና አመራር ሥርዓትን ለመደንገግ የወጣ ረቂቅ አዋጅ፣

2. የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተሻሻለው የመንግሥት ግዥ እና ንብረት አሥተዳደር ረቂቅ አዋጅ፣

3.የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኤክሳይዝ ታክስ ለማሻሻል የወጣ ረቂቅ አዋጅ፣

4. የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግሥት ሠራተኞች አዋጅ፣

5. የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተሻሻለው የገጠር መሬት አጠቃቀም እና አሥተዳደር ረቂቅ አዋጅ፣

6. የአማራ ክልል ሚሊሻ ኮሚሽን ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ፣

7.የክልሉን የቴምብር ቀረጥ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ናቸው።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top