(ታሕሳስ 16/2018 ዓ.ም) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛው ዙር፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 11ኛ መደበኛ ጉባኤውን በዛሬው እለት ይጀምራል።
ምክርቤቱ በመደበኛ ጉባኤው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ከታሕሳስ 16-17/2018 ዓ .ም የሚመክር ይሆናል።