የሰላም ጥሪውን የተቀበሉ ታጣቂዎች

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በወገራ ወረዳ በእንቃሽና ቀንባዳ ቀበሌ አካባቢ የነበሩ የቀድሞ 25 ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።

‎የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎች የበደሉትን ሕዝብ ለመካስ መዘጋጀታቸውን ገልጸዋል።

ሌሎች ታጣቂዎችም የሰላምን መንገድ እንዲመርጡ ጥሪ ማስተላለፋቸውን ከወገራ ኮሙኒኬሽን የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top