(ታሕሳስ 9/2018 ዓ.ም) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ክቡር አረጋ ከበደ በሰሜን ጎጃም ዞን ደቡብ ሜጫ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ውይይት አድርገዋል።
በውይይቱ በኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የምስራቅ እዝ ዋና አዛዥ ሌትናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ፣ የሰሜን ጎጃም ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አሰፋ ጥላሁን እና ሌሎች የክልልና የዞን አመራሮች ተገኝተዋል።