4ኛው የማዕድንና ቴክኖሎጂ ኤክስፖ (ማይንቴክስ ኢትዮጵያ) ከደቂቃዎች በኋላ ይከፈታል!
የማዕድንና ቴክኖሎጂ አቅራቢዎችና አምራቾች ዝግጅታቸውን አጠናቀው በተንቆጠቆጠው አዲስ አለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ከትመዋል፡፡
የአማራ ክልል ማዕድን ቢሮ የክልሉን የማዕድን ፀጋ የሚያስተዋውቀው ሉኡክ በኮንቬንሽን ማዕከሉ ይጠብቃችኋል።
ይምጡ የክልሉን የማዕድን ፀጋ ይጎብኙ ፣ ይወቁ ፣ በልማቱ ይሳተፍ።
ማዕድን አዲስ የንጋት ተስፋ ለክልላችን!
የአማራ ክልል ማዕድን ቢሮ

