11ኛው ጣና ፎረም

“አፍሪካ በተለዋዋጩ ሉላዊ ሥርዓት” በሚል መሪ ሐሳብ 11ኛው የጣና ፎረም ከጥቅምት 14 እስከ 16 ቀን 2018 ዓ.ም የሚካሄድ ይሆናል፡፡

የጣና ፎረም የአፍሪካ መሪዎች እና ምሁራን ስለአፍሪካ ሰላምና ፀጥታ ሁኔታ የሚመክሩበት ነው።

11ኛው የጣና ፎረም ከጥቅምት 14 እስከ 16 ቀን 2018 ዓ.ም በባህር ዳር እና አዲስ አበባ የሚካሄድ ይሆናል፡፡

በፎረሙ ቀጠናዊ፣ አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ተቋማት፣ ዲፕሎማቶች፣ የባለብዙ ወገን ተቋማት እና ልዩ ልዩ መልዕክተኞች ይሳተፋሉ።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top