የባሕርዳር ከተማ አሁናዊ ገጽታ

ባሕርዳር ተፈጥሮ ያደላት ውብ ከተማ ናት። የበርካታ ታሪካዊ፣ ባህላዊ እና ተፈጥሯዊ መስህብ ሃብት ባለቤት ናት።

በሀገር አቀፍ ደረጃ ከሚገኙ የቱሪስት መዳረሻ ስፍራዎች መካከል ቀዳሚውን ስፍራ ትይዛለች። ለቱሪዝም ኮንፈረንስ ተመራጭ ከተማ ናት።

ከተማዋን ይበልጥ ለማዘመንና ተመራጭ ለማድረግ ታሳቢ ያደረገ የኮሪደር ልማት ስራ እየተከናወነ ይገኛል።

በመጀመሪያው ምዕራፍ በተሰሩ የኮሪደር ልማት ስራዎች ባህርዳር ከተማ ዘመኑን በሚመጥን መንገድ እየተለወጠች ነው።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top