“ሕዳሴ የሀገራችን የማንሠራራት ጅማሮ ማሳያ፤ የዘመኑ ትውልድ የጋራ የወል እውነት ነው።By amhara president / September 10, 2025 የመላ ኢትዮጵያውያን የኅብረት እና የአንድነታችን ማረጋገጫ፣ የአብሮነታችን ምስክር፣ የእድገታችን መዳረሻ መንገድ ሆኗል።” ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ