ጳጉሜን ሁለት “የኅብር ቀን” በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታድየም በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው።

ጳጉሜን ሁለት “የኅብር ቀን”ን ምክንያት በማድረግ የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታድየም ስፖርታዊ እንቅስቃሴ እና የጉብኝት መርሐ ግብር እያካሄዱ ነው።

‎በመርሐ ግብሩ ላይ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኀላፊ

ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)ን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።

‎በመርሐ ግብሩ ስፖርታዊ ውድድሮች እንደሚያካሄዱም ይጠበቃል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top