የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር) መልዕክት

ዛሬ ከሰዓት በኋላ ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ህብረት አፍሪካን በሚገባ የሚወክል ኮፕ 32 ለማዘጋጀት እንዴት ተቀራርበው መስራት እንደሚችሉ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር እና ከቡድናቸው ጋር ተወያይቻለሁ።

በክቡር ማህሙድ አሊ የሱፍ መሪነት የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን COP32ን የተሳካ ለማድረግ የኢትዮጵያ ቁልፍ አጋር ለመሆን ቁርጠኛ መሆናቸውን ተገንዝብያለው።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top