Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. Ut elit tellus, luctus nec ullamcorper mattis, pulvinar dapibus leo.

የጽ/ቤቱ ተልዕኮ

ለመስተዳድር ም/ቤቱ ደረጃውን የጠበቀና ህገ መንግስታዊ ሀላፊነቱን በብቃት መወጣት የሚያችለውን ሁለገብ ድጋፍ መስጠትና የአገልግሎት አሰጣጡን ግልጽነትና ተጠያቂነት ባለውና ወጤታማናቱ በተረጋገጠ መንገድ ማከናወን፤ በተዋረድ ከሚቆጣጠራቸው የየእርከኑ አስተዳደር አካላት ጋር ያሉት ግንኙነቶች እንዲሳለጡ፤ በህግ የበላይነት አስተሳሰብ ላይ ተመስርተው እንዲፈጸሙ ግልጽ የሆነና ተጠያቂነት ያለበት አሰራር ስርዓት ማስፈን።

Scroll to Top