አማራ ብረታብረትና ማሽን ተክኖሎጂ ልማት

የብረታብረት ዘርፉ ለኢኮኖሚ እድገት ያለው አስተዋፅኦ ከፍተኛ ነው።

አማራ ብረታብረትና ማሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኢንተርፕራይዝ በክልሉ ውስጥ የብረታ ብረት እና የማሽን ቴክኖሎጂ አቅም መፍጠርን ታባቢ በማድረግ እየተጋ ያለ ፋብሪካ ነው።

ፋብሪካው በአምራች ኢንዱስትሪውና በግብርናው ዘርፍ የሚታዩትን የቴክኖሎጂ ፍላጎት ለመሙላት የብረታ ብረትና የማሽን ቴክኖሎጅ ውጤቶችን በማምረት ለገበያ እያቀረበ ይገኛል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top