የክልል መንግስታት ግንኙነት

ፌዴራሊዝም በዓለማችን ካሉ የመንግስታት አወቃቀር ዓይነቶች አንዱ ሲሆን ስልጣን በሁለት ወይም ከሁለት በላይ ህገ-መንግስታዊ እውቅና ባላቸው መንግስታት (በፌደራል መንግስትና በክልሎች አንዳንዴም ወረዳዎች ጭምር) የሚከፋፈልበት ስርዓት ነው፡፡ በፌዴራላዊ የመንግስት አወቃቀር የሚመሰረቱት መንግስታት ቀጥታ ለመረጣቸው ህዝብ ተጠሪ ናቸው፡፡ ይህ ማለት ደግሞ የራስ አስተዳደርና የጋራ አስተዳደር (Self-Rule and Shared-Rule) የመንግሥት አወቃቀርን ያጣመረ፣ የመንግሥታቱ ህልውና በቃልኪዳን የተመሰረተ፣ ለመንግስታቱ አንፃራዊ ነፃነት የሚሰጥና የሚጠብቅ፣ በአጋርነት ላይ የሚመራ ስርዓት ነው፡፡ አጋርነቱ በመካከላቸው ሊኖር የሚገባውን የሥልጣን ክፍፍልና ዝምድና የሚያነፀባርቅ/የሚወስን፣ አንዱ የሌላውን ታማኝነትና አብሮ የመኖር እሳቤን በማመን ላይ የተመሠረተ ነው፡፡ አንዱ የሌላውን ልዩ ታሪክ፣ ባህል፣ ቋንቋ፣ ሃይማኖት ወይም ልዩ ማንነቶችን….ወዘተ በማክበርና በእኩልነት በመጠበቅ ላይ የተመሠረተ መንግሥታዊ ሥርዓት ነው፡፡

 

 

click here to download IGR Necessary documents

 

IGR in Ethiopia

ANRS IGR DIRECTORATE

 
Content View Hits : 8265722

Comments

  • I'm curious to find out what blog platform you're ...
  • alll the time i used tto read smaller content whic...
  • What's Happening i'm new to this, I stumbled upon ...
  • Hi! Someone in my Facebook group shared this websi...
  • Thanks for sharng yoyr thooughts about Amhara Nati...

Latest News

Who is online

We have 39 guests online

Entertainment